ምትኩ አስፋው እና ትእግስት ተካው

By Developer,

  Filed under: Uncategorised
  Comments: Comments Off on ምትኩ አስፋው እና ትእግስት ተካው

በዶር ሃምሊን ዜና እረፍት የተሰማን ሃዘን እጅግ ጥልቅ ነው። ዶር ሃምሊን የብዙዎችን የተቆረጠ ተስፋ ያለመለሙ ታላቅ ሰው ነበሩ። በአለማችን ለሰው ልጅ ትርጉም ያለው ስራ ሰርተው ካለፉ ጥቂት ሰዎች መሃል ዶር ሃምሊን አንዷ ናቸው። ለኢትዮጵያውያን እናቶችና እህቶች ባደረጉት መልካም ስራ ሁሉ ስናስታውሳቸው እንኖራለን። ለቤተሰቦቻቸው፥ ለስራ ባልደረባዎቻቸውና ለታካሚዎቻቸው በሙሉ እግዚአብሄር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ። የዶር ሃምሊን ነፍስ በቅዱሳን አባቶች እቅፍ በገነት ያሳርፍልን። አሜን

Comments are closed for this post.